damonv

ስለኢሚግሬሽን በጥቂቱ

ስለኢሚግሬሽን በጥቂቱ!

  • የጀመሩት የኢምግሬሽን ጉዳይ ምን ላይ እንደደረሰ ለማወቅ https://egov.uscis.gov በመጠቀም መለያ ቁጥሩን (Receipt Number) በማስገባት ማወቅ ይቻላል::
  • የኢምግሬሽን ጉዳይ ከመጀመሮ በፊት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል የሚለውን ለማወቅ ይህንን ይጠቀሙ https://egov.uscis.gov/processing-times/
  • የኢምግሬሽን ጉዳይ ከመጀመሮ በፊት ምን ያህል ጊዜ ገንዘብ ይፈጃል የሚለውን ለማወቅ ይህንን ይጠቀሙ https://www.uscis.gov/feecalculator
  • አንድ የኢምግሬሽን ጉዳይ ተጀምሮ መፍጀት ከሚገባው የጊዜ ቀናት ካለፈው ለUSCIS የኔ ጉዳይ ለምን ዘገየ ብለው አቤቱታውን ለመላክ እንዲሁም የተላኮሎት ደብዳቤ ካርድ ወይም ሰነድ ካልደረሶት ይህንን ይጠቀሙ:: https://egov.uscis.gov/e-request/Intro.do
  • የኢምግሬሽን ጉዳይ NVC ከደረሰ በኃላ እረ የምለው አቤቱታ አለ ካሉ https://travel.state.gov ድህረ ገድ በመሄድ Public Inquiry Form በመሙላት መጠየቅ ይቻላል::

ስለ ኢምግሬሽን ሰፋ ያለ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ የዚህ ፅሑፍ አቅራቢን በ702-934-475 ማግኝት ይችላል::

A statue of liberty with a flag  Description automatically generated ዳሞ ዘመዴ ላስቬጋስ ኔቫዳ

ስለኢሚግሬሽን በጥቂቱ!