ስለኢሚግሬሽን በጥቂቱ!
- የጀመሩት የኢምግሬሽን ጉዳይ ምን ላይ እንደደረሰ ለማወቅ https://egov.uscis.gov በመጠቀም መለያ ቁጥሩን (Receipt Number) በማስገባት ማወቅ ይቻላል::
- የኢምግሬሽን ጉዳይ ከመጀመሮ በፊት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል የሚለውን ለማወቅ ይህንን ይጠቀሙ https://egov.uscis.gov/processing-times/
- የኢምግሬሽን ጉዳይ ከመጀመሮ በፊት ምን ያህል ጊዜ ገንዘብ ይፈጃል የሚለውን ለማወቅ ይህንን ይጠቀሙ https://www.uscis.gov/feecalculator
- አንድ የኢምግሬሽን ጉዳይ ተጀምሮ መፍጀት ከሚገባው የጊዜ ቀናት ካለፈው ለUSCIS የኔ ጉዳይ ለምን ዘገየ ብለው አቤቱታውን ለመላክ እንዲሁም የተላኮሎት ደብዳቤ ካርድ ወይም ሰነድ ካልደረሶት ይህንን ይጠቀሙ:: https://egov.uscis.gov/e-request/Intro.do
- የኢምግሬሽን ጉዳይ NVC ከደረሰ በኃላ እረ የምለው አቤቱታ አለ ካሉ https://travel.state.gov ድህረ ገድ በመሄድ Public Inquiry Form በመሙላት መጠየቅ ይቻላል::
ስለ ኢምግሬሽን ሰፋ ያለ መረጃ የሚፈልጉ ከሆነ የዚህ ፅሑፍ አቅራቢን በ702-934-475 ማግኝት ይችላል::
ዳሞ ዘመዴ ላስቬጋስ ኔቫዳ
ስለኢሚግሬሽን በጥቂቱ!